እንኳን ወደ አማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስና የሰዉ ሀብት ልማት ኮሚሽን በደህና መጡ

በክልሉ ያሉ የመንግስት ሠራተኞች ብዛት

520,000 ሠራተኞች

በክልሉ ያሉ የመንግስት ተቋማት

99

የኮሚሽኑ ዋና መልዕክት

ባንችአምላክ ገ/ማሪያም : የአብክመሲ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ኮሚሽን ኮሚሽነር

የአብክመ ሲቪል ሰርቪስና የሰው  ሀብት  ልማት ኮሚሽን በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን እና ተግባር መሰረት ለክልሉ ህዝብ የሚሰጠውን የመንግስት አገልግሎት አስመልክቶ ፖሊሲዎችን፣ ሕጎችንና ደንቦችን ያመነጫል፣ ያሻሽላል፣ ከክልል ጀምሮ እስከ ታችኛው ተዋረድ ለሚገኙ ተቋማት የመንግስት የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ፣ ዉጤታማና ፍትህዊ ሊያደረግ የሚችል ተቋማዊ ሪፎርም በመዘርጋት ምርታማነትን ያሳድጋል፡፡

የመንግስት አገልግሎትን ዲጅታላይዝ በማድረግ ለተገልጋዮች ተደራሽ እንዲሆን የአሰራር ስርዓቶች በመዘርጋት ሁሉም ተቋማት ባስቀመጡት የአገልግሎት ስታንዳርድ መሰረት አገልግሎቱን ወጥነትና ቀጣይነት ባለዉ መንገድ እንዲሰጡ የአሰራር ስርዓት ይዘረጋል፡፡ አፈጻጸሙን  እየተከታተለ ተቋማት ለዜጎች የሚሰጠውን አገልግሎት እንዲሻሻል ከፍተኛ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፡፡ ባለፈፉት ጊዜያት በተሰሩ ስራዎች ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ኮሚሽን በየደረጃው የሚገኙ የመንግስት ተቋማት ሪፎርሙን የተልእኮ ማሳኪያ መሳሪያ አድርገው   እንዲተገብሩ ባደረገው ድጋፍና ክትትል እንደ ክልል ተፋዞ የነበረዉን የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ማነቃቃት ተችሏል፡፡

 

አዳዲስ ዜናዎች

በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች መረጃ ማረጋገጥ ስራ የተመለከተ
በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች መረጃ ማረጋገጥ ስራ የተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄዷል *******************************,***************************...
የአብክመ ሲቪል ሰርቪስና የሰውሃብት ልማት ኮሚሽኑ በኮሚሽኑ እየተገነባ ያለውን የህፃናት
የአብክመ ሲቪል ሰርቪስና የሰውሃብት ልማት ኮሚሽኑ በኮሚሽኑ እየተገነባ ያለውን የህፃናት ማቆያ ጉብኝት ተካሄደⵆ ጥቅምት 12/2017...
የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ የመንግስት ሰራተኞች አዲሱን የደሞዝ ጭማሪ አፈጻጸም መመሪያን
የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የመንግስት ሰራተኞች አዲሱን የደሞዝ ጭማሪ አፈጻጸም መመሪያን በተመለከተ የክልልና ከተማ አስተዳደር ሲቪል...
ሰላም ለሁሉም ፍጡራን እንደሚያስፈልግ ሁሉ፤ ለሰላም መፈጠር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ
“ሰላም ለሁሉም ፍጡራን እንደሚያስፈልግ ሁሉ፤ ለሰላም መፈጠር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) ባሕር...

አጋሮች

Scroll to Top